1
ዘፍጥረት 7:1
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
እግዚአብሔር ኖኅን እንዲህ አለው፤ “በዚህ ትውልድ መካከል አንተን ጻድቅ ሆነህ አግኝቼሃለሁና ቤተ ሰብህን በሙሉ ይዘህ ወደ መርከቧ ግባ።
ႏွိုင္းယွဥ္
ዘፍጥረት 7:1ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
2
ዘፍጥረት 7:24
ውሃውም ምድርን ሸፍኖ መቶ ዐምሳ ቀን ቈየ።
ዘፍጥረት 7:24ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
3
ዘፍጥረት 7:11
ኖኅ በተወለደ በስድስት መቶኛው ዓመት፣ በሁለተኛው ወር፣ ከወሩም በዐሥራ ሰባተኛው ቀን፣ በዚያ ቀን የታላቁ ጥልቅ ምንጮች በሙሉ ተነደሉ፤ የሰማይ መስኮቶችም ተከፈቱ፤
ዘፍጥረት 7:11ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
4
ዘፍጥረት 7:23
ሕይወት ያላቸው ፍጥረታት ሁሉ ከምድር ገጽ ጠፉ፤ ሰዎችና እንስሳት በምድር ላይ የሚሳቡ ፍጥረታትና የሰማይ ወፎች ከምድር ላይ ጠፉ፤ ኖኅና ከርሱ ጋራ በመርከቧ ውስጥ የነበሩት ብቻ ተረፉ።
ዘፍጥረት 7:23ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
5
ዘፍጥረት 7:12
አርባ ቀንና አርባ ሌሊት በምድር ላይ ዝናብ ዘነበ።
ዘፍጥረት 7:12ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
ပင္မစာမ်က္ႏွာ
က်မ္းစာ
အစီအစဥ္
ဗီဒီယို