1
ዘፍጥረት 2:24
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ስለዚህ ሰው ከአባቱና ከእናቱ ተለይቶ ከሚስቱ ጋራ ይጣመራል፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ።
ႏွိုင္းယွဥ္
ዘፍጥረት 2:24ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
2
ዘፍጥረት 2:18
ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር አምላክ፣ “ሰው ብቻውን መሆኑ መልካም አይደለምና የሚስማማውን ረዳት አበጅለታለሁ” አለ።
ዘፍጥረት 2:18ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
3
ዘፍጥረት 2:7
እግዚአብሔር አምላክ ከምድር ዐፈር ወስዶ ሰውን አበጀው፤ በአፍንጫውም የሕይወት እስትንፋስ እፍ አለበት፤ ሰውም ሕያው ነፍስ ሆነ።
ዘፍጥረት 2:7ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
4
ዘፍጥረት 2:23
አዳምም እንዲህ አለ፤ “እነሆ፤ ይህች ዐጥንት ከዐጥንቴ፣ ሥጋም ከሥጋዬ ናት። ከወንድ ተገኝታለችና ‘ሴት’ ትባል።”
ዘፍጥረት 2:23ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
5
ዘፍጥረት 2:3
እግዚአብሔር ሰባተኛውን ቀን ባረከው፤ ቀደሰውም፤ ካከናወነው የመፍጠር ሥራው ሁሉ ያረፈው በሰባተኛው ቀን ነውና።
ዘፍጥረት 2:3ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
6
ዘፍጥረት 2:25
አዳምና ሚስቱ፣ ሁለቱም ዕራቍታቸውን ነበሩ፤ ይሁን እንጂ አይተፋፈሩም ነበር።
ዘፍጥረት 2:25ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
ပင္မစာမ်က္ႏွာ
က်မ္းစာ
အစီအစဥ္
ဗီဒီယို