1
ኦሪት ዘፍጥረት 41:16
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ዮሴፍም ፈርዖንን፥ “እኔ የመተርጐም ችሎታ የለኝም፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ለፈርዖን የሚሻውን ትርጒም ይሰጠዋል” አለው።
Bandingkan
Selidiki ኦሪት ዘፍጥረት 41:16
2
ኦሪት ዘፍጥረት 41:38
ፈርዖንም፥ “የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት እንደዚህ ያለ ሰው ማንን ልናገኝ እንችላለን?” ብሎ ጠየቃቸው።
Selidiki ኦሪት ዘፍጥረት 41:38
3
ኦሪት ዘፍጥረት 41:39-40
ፈርዖን ዮሴፍን እንዲህ አለው፤ “እግዚአብሔር ይህን ሁሉ ስለ ገለጠልህ፥ እንዳንተ ያለ አስተዋይና ብልኅ ሰው የለም። አንተ በቤተ መንግሥቴ የበላይ ትሆናለህ፤ ሕዝቤም ሁሉ ለሥልጣንህ ይገዛል፤ እኔ ከአንተ የምበልጠው በዙፋኔ ብቻ ይሆናል።”
Selidiki ኦሪት ዘፍጥረት 41:39-40
4
ኦሪት ዘፍጥረት 41:52
እንደዚሁም፥ “መከራ በተቀበልኩበት ምድር እግዚአብሔር ፍሬያማ አደረገኝ” ሲል ሁለተኛ ልጁን ኤፍሬም አለው።
Selidiki ኦሪት ዘፍጥረት 41:52
5
ኦሪት ዘፍጥረት 41:51
ዮሴፍም፥ “እግዚአብሔር መከራዬን ሁሉ፥ የአባቴንም ቤት እንድረሳ አድርጎኛል” በማለት የመጀመሪያ ልጁን ስም ምናሴ አለው።
Selidiki ኦሪት ዘፍጥረት 41:51
Halaman Utama
Alkitab
Pelan
Video