1
የዮሐንስ ወንጌል 3:16
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘለዓለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እጅግ ስለ ወደደው አንድያ ልጁን ሰጠ።
Харьцуулах
የዮሐንስ ወንጌል 3:16 г судлах
2
የዮሐንስ ወንጌል 3:17
እግዚአብሔር ልጁን ወደ ዓለም የላከው፥ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ በዓለም ላይ ለመፍረድ አይደለም።
የዮሐንስ ወንጌል 3:17 г судлах
3
የዮሐንስ ወንጌል 3:3
ኢየሱስም “እውነት፥ እውነት እልሃለሁ፤ ሰው እንደገና ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም” አለው።
የዮሐንስ ወንጌል 3:3 г судлах
4
የዮሐንስ ወንጌል 3:18
“በእርሱ የሚያምን አይፈረድበትም፤ በእርሱ የማያምን ግን በአንዱ የእግዚአብሔር ልጅ ስላላመነ ቀድሞውኑ ተፈርዶበታል።
የዮሐንስ ወንጌል 3:18 г судлах
5
የዮሐንስ ወንጌል 3:19
“ፍርዱም ይህ ነው፦ ብርሃን ወደ ዓለም መጣ፤ ሰዎች ግን ሥራቸው ክፉ ስለ ሆነ ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ወደዱ።
የዮሐንስ ወንጌል 3:19 г судлах
6
የዮሐንስ ወንጌል 3:30
እርሱ ከፍ ከፍ ማለት ይገባዋል፤ እኔ ግን ዝቅ ዝቅ ማለት ይገባኛል።”
የዮሐንስ ወንጌል 3:30 г судлах
7
የዮሐንስ ወንጌል 3:20
ክፉ ነገር የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላል፤ ክፉ ሥራውም እንዳይገለጥበት ወደ ብርሃን አይመጣም።
የዮሐንስ ወንጌል 3:20 г судлах
8
የዮሐንስ ወንጌል 3:36
በወልድ የሚያምን የዘለዓለም ሕይወት አለው፤ በወልድ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቊጣ በእርሱ ላይ ይኖርበታል እንጂ ሕይወትን አያገኝም።
የዮሐንስ ወንጌል 3:36 г судлах
9
የዮሐንስ ወንጌል 3:14
“ሙሴ በበረሓ እባብን ከፍ አድርጎ እንደ ሰቀለ እንዲሁም የሰው ልጅ ከፍ ብሎ ሊሰቀል ይገባዋል።
የዮሐንስ ወንጌል 3:14 г судлах
10
የዮሐንስ ወንጌል 3:35
አብ ልጁን ይወዳል፤ ሁሉንም ነገር በእጁ አስረክቦታል።
የዮሐንስ ወንጌል 3:35 г судлах
Нүүр хуудас
Библи
Тѳлѳвлѳгѳѳ
Видео