Kisary famantarana ny YouVersion
Kisary fikarohana

ኦሪት ዘፍጥረት 40:8

ኦሪት ዘፍጥረት 40:8 አማ05

እነርሱም “እያንዳንዳችን ሕልም አየን፤ ነገር ግን የእያንዳንዳችንን ሕልም የሚተረጒም ማንም የለም” አሉት። ዮሴፍም “ሕልም የመተርጐም ችሎታ የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው፤ ስለዚህ የእያንዳንዳችሁን ሕልም ንገሩኝ” አላቸው።