Kisary famantarana ny YouVersion
Kisary fikarohana

ኦሪት ዘፍጥረት 21:2

ኦሪት ዘፍጥረት 21:2 አማ05

ስለዚህም ፀንሳ በእርጅናው ጊዜ ለአብርሃም ወንድ ልጅ ወለደችለት፤ ልጁም የተወለደው “በዚህ ጊዜ ይወለዳል” ብሎ እግዚአብሔር በተናገረበት ጊዜ ነው።