1
ኦሪት ዘፍጥረት 38:10
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ይህን በማድረጉ እግዚአብሔርን ስላሳዘነ እግዚአብሔር እርሱንም በሞት ቀሠፈው።
Mampitaha
Mikaroka ኦሪት ዘፍጥረት 38:10
2
ኦሪት ዘፍጥረት 38:9
ኦናን የሚወለዱት ልጆች የእርሱ ያለመሆናቸውን በማወቁ ወደ ወንድሙ ሚስት ሲገባ ዘሩን ወደ ምድር ያፈሰው ነበር፤ በዚህ ዐይነት በወንድሙ ስም ልጆች እንዳይወለዱ አደረገ።
Mikaroka ኦሪት ዘፍጥረት 38:9
Fidirana
Baiboly
Planina
Horonan-tsary