1
የሉቃስ ወንጌል 23:34
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ኢየሱስም “አባት ሆይ! የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው፤” አለ። ልብሱንም ዕጣ ተጣጥለው ተካፈሉት።
비교
የሉቃስ ወንጌል 23:34 살펴보기
2
የሉቃስ ወንጌል 23:43
ኢየሱስም “እውነት እልሃለሁ፤ ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ፤” አለው።
የሉቃስ ወንጌል 23:43 살펴보기
3
የሉቃስ ወንጌል 23:42
ኢየሱስንም “ጌታ ሆይ! በመንግሥትህ ስትመጣ አስበኝ፤” አለው።
የሉቃስ ወንጌል 23:42 살펴보기
4
የሉቃስ ወንጌል 23:46
ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኾ “አባት ሆይ! ነፍሴን በእጅህ አደራ እሰጣለሁ፤” አለ። ይህንንም ብሎ ሞተ።
የሉቃስ ወንጌል 23:46 살펴보기
5
የሉቃስ ወንጌል 23:33
ቀራንዮ ወደሚባል ስፍራ በደረሱ ጊዜ፥ እርሱን፥ ክፉ አድራጊዎቹንም አንዱን በቀኙ አንዱን በግራው በኩል ሰቀሉ።
የሉቃስ ወንጌል 23:33 살펴보기
6
የሉቃስ ወንጌል 23:44-45
ስድስት ሰዓትም ያህል ነበረ፤ ጨለማም እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ በምድር ሁሉ ላይ ሆነ፤ ፀሐይም ጨለመ፤ የቤተ መቅደስም መጋረጃ ከመካከሉ ተቀደደ።
የሉቃስ ወንጌል 23:44-45 살펴보기
7
የሉቃስ ወንጌል 23:47
የመቶ አለቃውም የሆነውን ነገር ባየ ጊዜ “ይህ ሰው በእውነት ጻድቅ ነበረ፤” ብሎ እግዚአብሔርን አከበረ።
የሉቃስ ወንጌል 23:47 살펴보기
홈
성경
묵상
동영상