1
ኦሪት ዘፍጥረት 10:8
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ኩሽም ናምሩድን ወለደ፥ እርሱም በምድር ላይ ቀዳሚው ኃያል ጦረኛ ነበረ።
비교
ኦሪት ዘፍጥረት 10:8 살펴보기
2
ኦሪት ዘፍጥረት 10:9
በጌታ ፊት ናምሩድ ኃያል አዳኝ ነበረ፥ ስለዚህም፦ “እንደ ናምሩድ በጌታ ፊት ኃያል አዳኝ” ይባላል።
ኦሪት ዘፍጥረት 10:9 살펴보기
홈
성경
묵상
동영상