1
ዘፍጥረት 2:24
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ስለዚህ ሰው ከአባቱና ከእናቱ ተለይቶ ከሚስቱ ጋራ ይጣመራል፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ።
비교
ዘፍጥረት 2:24 살펴보기
2
ዘፍጥረት 2:18
ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር አምላክ፣ “ሰው ብቻውን መሆኑ መልካም አይደለምና የሚስማማውን ረዳት አበጅለታለሁ” አለ።
ዘፍጥረት 2:18 살펴보기
3
ዘፍጥረት 2:7
እግዚአብሔር አምላክ ከምድር ዐፈር ወስዶ ሰውን አበጀው፤ በአፍንጫውም የሕይወት እስትንፋስ እፍ አለበት፤ ሰውም ሕያው ነፍስ ሆነ።
ዘፍጥረት 2:7 살펴보기
4
ዘፍጥረት 2:23
አዳምም እንዲህ አለ፤ “እነሆ፤ ይህች ዐጥንት ከዐጥንቴ፣ ሥጋም ከሥጋዬ ናት። ከወንድ ተገኝታለችና ‘ሴት’ ትባል።”
ዘፍጥረት 2:23 살펴보기
5
ዘፍጥረት 2:3
እግዚአብሔር ሰባተኛውን ቀን ባረከው፤ ቀደሰውም፤ ካከናወነው የመፍጠር ሥራው ሁሉ ያረፈው በሰባተኛው ቀን ነውና።
ዘፍጥረት 2:3 살펴보기
6
ዘፍጥረት 2:25
አዳምና ሚስቱ፣ ሁለቱም ዕራቍታቸውን ነበሩ፤ ይሁን እንጂ አይተፋፈሩም ነበር።
ዘፍጥረት 2:25 살펴보기
홈
성경
묵상
동영상