1
ኦሪት ዘፍጥረት 4:7
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
በእውነት ያመጣህልኝ አይደለም፤ አግባብስ በእውነት ታመጣልኝ ዘንድ ነበር። በደልህ፤ እንግዲህ ዝም በል፤ የወንድምህ መመለሻው ወደ አንተ ነው፤ አንተም ትሰለጥንበታለህ።”
Lee anya n'etiti ihe abụọ
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 4:7
2
ኦሪት ዘፍጥረት 4:26
ሴትም ወንድ ልጅ ወለደ። ስሙንም ሄኖስ አለው፤ እርሱም የእግዚአብሔርን ስም መጥራት የጀመረ ነው።
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 4:26
3
ኦሪት ዘፍጥረት 4:9
እግዚአብሔርም ቃየልን አለው፥ “ወንድምህ አቤል ወዴት ነው?” ቃየልም አለ፥ “አላውቅም፤ በውኑ የወንድሜ ጠባቂው እኔ ነኝን?”
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 4:9
4
ኦሪት ዘፍጥረት 4:10
እግዚአብሔርም አለው፥ “ቃየል! ምን አደረግህ? የወንድምህ የአቤል የደሙ ድምፅ ከምድር ወደ እኔ ይጮሃል።
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 4:10
5
ኦሪት ዘፍጥረት 4:15
እግዚአብሔርም አለው፥ “እንዲህ አይደለም፤ እንግዲህ ቃየልን የገደለ ሁሉ ሰባት እጥፍ ይበቀልበታል።” እግዚአብሔርም ቃየልን ያገኘው ሁሉ እንዳይገድለው ምልክት አደረገለት።
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 4:15
Ebe Mmepe Nke Mbụ Nke Ngwá
Akwụkwọ Nsọ
Atụmatụ Ihe Ogụgụ Gasị
Vidiyo Gasị