1
ኦሪት ዘፍጥረት 2:24
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፤ ሚስቱንም ይከተላል ፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ።
Lee anya n'etiti ihe abụọ
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 2:24
2
ኦሪት ዘፍጥረት 2:18
እግዚአብሔር አምላክም አለ፥ “ሰው ብቻውን ይኖር ዘንድ መልካም አይደለም፤ የሚረዳውን ጓደኛ እንፍጠርለት እንጂ።”
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 2:18
3
ኦሪት ዘፍጥረት 2:7
እግዚአብሔር አምላክም ሰውን ከምድር አፈር ፈጠረው፤ በፊቱም የሕይወት እስትንፋስን እፍ አለበት፤ ሰውም ሕያው ነፍስ ያለው ሆነ።
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 2:7
4
ኦሪት ዘፍጥረት 2:23
ያን ጊዜም አዳም አለ፥ “ይህች አጥንት ከአጥንቴ ናት፤ ሥጋዋም ከሥጋዬ ናት፤ እርስዋ ከባልዋ ተገኝታለችና ሚስት ትሁነኝ።”
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 2:23
5
ኦሪት ዘፍጥረት 2:3
እግዚአብሔር ሰባተኛዋን ቀን ባረካት፤ ቀደሳትም፤ ሊፈጥረው ከጀመረው ሥራ ሁሉ በእርስዋ ዐርፎአልና።
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 2:3
6
ኦሪት ዘፍጥረት 2:25
አዳምና ሚስቱም ዕራቁታቸውን ነበሩ፤ አይተፋፈሩም ነበር።
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 2:25
Ebe Mmepe Nke Mbụ Nke Ngwá
Akwụkwọ Nsọ
Atụmatụ Ihe Ogụgụ Gasị
Vidiyo Gasị