1
ኦሪት ዘፍጥረት 18:14
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
በውኑ ለጌታ የሚሳነው ነገር አለን? የዛሬ ዓመት እንደ ዛሬው ጊዜ ወደ አንተ እመለሳለሁ፥ ሣራም ልጅን ታገኛለች።”
Lee anya n'etiti ihe abụọ
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 18:14
2
ኦሪት ዘፍጥረት 18:12
ሣራም በልብዋ እንዲህ ስትል ሳቀች፦ “ካረጀሁ በኋላ በውኑ ፍትወት ይሆንልኛልን? ጌታዬም ፈጽሞ ሸምግሎአል።”
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 18:12
3
ኦሪት ዘፍጥረት 18:18
አብርሃም በእውነት ታላቅና ብርቱ ሕዝብ ይሆናልና፥ የምድር አሕዛብም ሁሉ በእርሱ ይባረካሉና።
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 18:18
4
ኦሪት ዘፍጥረት 18:23-24
አብርሃምም ቀረበ ዓለም፦ “በውኑ ጻድቁን ከኃጢአተኛ ጋር ታጠፋለህን? አምሳ ጻድቃን በከተማይቱ ውስጥ ቢገኙ በውኑ ሁሉን ታጠፉለህን? ከተማይቱንስ በእርሷ ስለሚገኙ አምሳ ጻድቃን አትምርምን?
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 18:23-24
5
ኦሪት ዘፍጥረት 18:26
እግዚአብሔርም፦ “በሰዶም በከተማይቱ ውስጥ አምሳ ጻድቃን ባገኝ ስፍራውን ሁሉ ስለ እነርሱ እምራለሁ” አለ።
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 18:26
Ebe Mmepe Nke Mbụ Nke Ngwá
Akwụkwọ Nsọ
Atụmatụ Ihe Ogụgụ Gasị
Vidiyo Gasị