1
ኦሪት ዘፍጥረት 5:24
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ይህን ያኽል ዘመን የኖረውም የእግዚአብሔርን መንገድ በመከተል ነበር፤ ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር ስለ ወሰደው አልተገኘም።
Lee anya n'etiti ihe abụọ
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 5:24
2
ኦሪት ዘፍጥረት 5:22
ከዚህ በኋላ ሔኖክ የእግዚአብሔርን መንገድ በመከተል 300 ዓመት ኖረ፤ ሌሎችንም ወንዶችና ሴቶች ልጆች ወለደ፤
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 5:22
3
ኦሪት ዘፍጥረት 5:1
የአዳም የዘር ሐረግ ከዚህ የሚከተለው ነው፦ እግዚአብሔር ሰውን በፈጠረ ጊዜ በራሱ አምሳያ ፈጠራቸው፤
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 5:1
4
ኦሪት ዘፍጥረት 5:2
ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው፤ ባረካቸው፤ “ሰው” ብሎም ሰየማቸው።
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 5:2
Ulo
Akwụkwọ Nsọ
Atụmatụ
Vidiyo