1
ዘፍጥረት 5:24
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ሄኖክ አካሄዱን ከእግዚአብሔር (ኤሎሂም) ጋር አደረገ፤ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ስለ ወሰደውም አልተገኘም።
Bandingkan
Telusuri ዘፍጥረት 5:24
2
ዘፍጥረት 5:22
ሄኖክ ማቱሳላን ከወለደ በኋላ አካሄዱን ከእግዚአብሔር (ኤሎሂም) ጋር በማድረግ 300 ዓመት ኖረ፤ ሌሎች ወንዶችና ሴቶች ልጆችንም ወለደ።
Telusuri ዘፍጥረት 5:22
3
ዘፍጥረት 5:1
የአዳም የትውልድ ሐረግ እንደሚከተለው ነው፦ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ሰውን ሲፈጥረው በራሱ አምሳል አበጀው፤
Telusuri ዘፍጥረት 5:1
4
ዘፍጥረት 5:2
ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው፤ ባረካቸው፤ በተፈጠሩም ጊዜ “ሰው” ብሎ ጠራቸው።
Telusuri ዘፍጥረት 5:2
Beranda
Alkitab
Rencana
Video