1
ኦሪት ዘፍጥረት 46:3
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አለውም፦ የአባቶችህ አምላክ እግዚአብሔር እኔ ነኝ ወደ ግብፅ መውረድ አትፍራ በዚያ ትልቅ ሕዝብ አደርግሃለሁና።
Bandingkan
Telusuri ኦሪት ዘፍጥረት 46:3
2
ኦሪት ዘፍጥረት 46:4
እኔ ወደ ግብፅ አብሬህ እወርዳለሁ ከዚያንም ደግሞ እኔ አወጣሃለሁ፤ ዮሴፍም እጁን በዓይንህ ላይ ያኖራል።
Telusuri ኦሪት ዘፍጥረት 46:4
3
ኦሪት ዘፍጥረት 46:29
ዮሴፍም ሰረገላውን አዘጋጀ አባቱንም እስራኤልን ሊገናኘው ወደ ጌሤም ወጣ ባየውም ጊዜ በአንገቱ ላይ ወደቀ አቅፎትም ረጅም ጊዜ አለቀሰ።
Telusuri ኦሪት ዘፍጥረት 46:29
4
ኦሪት ዘፍጥረት 46:30
እስራኤልም ዮሴፍን፦ አንተ ገና በሕይወት ሳለህ ፊትህን አይቼአለሁና አሁን ልሙት አለው።
Telusuri ኦሪት ዘፍጥረት 46:30
Beranda
Alkitab
Rencana
Video