1
ኦሪት ዘፍጥረት 41:16
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
ዮሴፍም ለፈርዖን እንዲህ ብሎ መለሰ፦ ይህ በእኔ አይደለም እግዚአብሔር ግን ለፈርዖን በደኅንነት ይመልስለታል።
Bandingkan
Telusuri ኦሪት ዘፍጥረት 41:16
2
ኦሪት ዘፍጥረት 41:38
ፈርዖንም ሎሌዎቹን እንዲህ አላቸው፦ በውኑ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበትን እንደዚህ ያለ ሰው እናገኛለንን?
Telusuri ኦሪት ዘፍጥረት 41:38
3
ኦሪት ዘፍጥረት 41:39-40
ፈርዖንም ዮሴፍን አለው፦ እንደ አንተ ያለ ብልህ አዋቂም ሰው የለም እግዚአብሔር ይህን ሁሉ ገልጦልሃልና። አንተ በቤቴ ላይ ተሾምክ ሕዝቤም ሁሉ ለቃልህ ይታዘዝ እኔ በዙፋኔ ብቻ ከአንተ እበልጣለሁ።
Telusuri ኦሪት ዘፍጥረት 41:39-40
4
ኦሪት ዘፍጥረት 41:52
የሁለተኛውንም ስም ኤፍሬም ብሎ ጠራው እንዲህ ሲል፦ እግዚአብሔር በመከራዬ አገር አፈራኝ።
Telusuri ኦሪት ዘፍጥረት 41:52
5
ኦሪት ዘፍጥረት 41:51
ዮሴፍም የበኵር ልጅን ስም ምናሴ ብሎ ጠራው እንዲህ ሲል እግዚአብሔር መከራዬን ሁሉ የአባቴንም ቤት አስረስኝ
Telusuri ኦሪት ዘፍጥረት 41:51
Beranda
Alkitab
Rencana
Video