YouVersion logo
Ikona pretraživanja

የሉቃስ ወንጌል 14:13-14

የሉቃስ ወንጌል 14:13-14 አማ05

ነገር ግን ግብዣ በምታደርግበት ጊዜ ድኾችን፥ አካለ ስንኩሎችን፥ ሽባዎችን፥ ዕውሮችንም ሰዎች ጥራ። ይህን ብታደርግ እነርሱ ውለታ ለመክፈል ስለማይችሉ የተባረክህ ትሆናለህ። በጻድቃን ትንሣኤ ጊዜም እግዚአብሔር ይከፍልሃል።”

Videozapis za የሉቃስ ወንጌል 14:13-14