1
ኦሪት ዘፍጥረት 10:8
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ኩሽም ናምሩድን ወለደ፤ እርሱም በምድር ላይ ኀያል መሆን ጀመረ።
Usporedi
Istraži ኦሪት ዘፍጥረት 10:8
2
ኦሪት ዘፍጥረት 10:9
እርሱም በእግዚአብሔር ፊት ኀያል አዳኝ ነበረ፤ ስለዚህም በእግዚአብሔር ፊት ኀያል አዳኝ እንደ ናምሩድ ተባለ።
Istraži ኦሪት ዘፍጥረት 10:9
Početna
Biblija
Planovi
Videozapisi