1
የዮሐንስ ወንጌል 8:12
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እንደገናም ኢየሱስ “እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ እኔን የሚከተል ሁሉ የሕይወት ብርሃን ያገኛል፤ በጨለማም አይመላለስም” ሲል ተናገራቸው።
Usporedi
Istraži የዮሐንስ ወንጌል 8:12
2
የዮሐንስ ወንጌል 8:32
እውነትን ታውቃላችሁ፤ እውነትም ነጻ ያወጣችኋል።”
Istraži የዮሐንስ ወንጌል 8:32
3
የዮሐንስ ወንጌል 8:31
ኢየሱስ በእርሱ ላመኑት አይሁድ እንዲህ አለ፤ “እናንተ በቃሌ ብትኖሩ በእርግጥ ደቀ መዛሙርቴ ትሆናላችሁ፤
Istraži የዮሐንስ ወንጌል 8:31
4
የዮሐንስ ወንጌል 8:36
ስለዚህ ወልድ ነጻ ካወጣችሁ በእርግጥ ነጻ ትሆናላችሁ።
Istraži የዮሐንስ ወንጌል 8:36
5
የዮሐንስ ወንጌል 8:7
ደጋግመው በጠየቁት ጊዜ ቀና አለና፥ “ከእናንተ መካከል ኃጢአት የሌለበት የመጀመሪያውን ድንጋይ በእርስዋ ላይ ይጣል!” አላቸው።
Istraži የዮሐንስ ወንጌል 8:7
6
የዮሐንስ ወንጌል 8:34
ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “እውነት፥ እውነት እላችኋለሁ፤ ኃጢአት የሚሠራ ሁሉ የኃጢአት ባሪያ ነው፤
Istraži የዮሐንስ ወንጌል 8:34
7
የዮሐንስ ወንጌል 8:10-11
ከዚህ በኋላ ኢየሱስ ቀና ብሎ፥ “አንቺ ሴት ከሳሾችሽ የት አሉ? የፈረደብሽ ማንም የለምን?” አላት። እርስዋም “ጌታ ሆይ! ማንም የለም” አለች። ኢየሱስም “እኔም አልፈርድብሽም፤ ሂጂ፤ ዳግመኛ ኃጢአት አትሥሪ” አላት።
Istraži የዮሐንስ ወንጌል 8:10-11
Početna
Biblija
Planovi
Videozapisi