1
የዮሐንስ ወንጌል 7:38
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
በእኔም የሚያምን መጽሐፍ እንደ ተናገረ የሕይወት ውኃ ወንዝ ከሆዱ ይፈስሳል።”
Compare
Explore የዮሐንስ ወንጌል 7:38
2
የዮሐንስ ወንጌል 7:37
በኋለኛዪቱ በታላቅዋ የበዓል ቀንም ጌታችን ኢየሱስ ቆመና ድምፁን ከፍ አድርጎ እንዲህ አለ፥ “የተጠማ ወደ እኔ ይምጣና ይጠጣ።
Explore የዮሐንስ ወንጌል 7:37
3
የዮሐንስ ወንጌል 7:39
ይህንም የሚያምኑበት ሰዎች ይቀበሉት ዘንድ ስለ አላቸው ስለ መንፈስ ቅዱስ ተናገረ፤ ጌታችን ኢየሱስ ገና ስላልከበረ መንፈስ ቅዱስ ገና አልወረደም ነበርና።
Explore የዮሐንስ ወንጌል 7:39
4
የዮሐንስ ወንጌል 7:24
የእውነት ፍርድ ፍረዱ እንጂ ለሰው ፊት በማድላት አትፍረዱ።”
Explore የዮሐንስ ወንጌል 7:24
5
የዮሐንስ ወንጌል 7:18
ከራሱ የሚናገር የራሱን ክብር ይሻል፤ የላከውን ያከብር ዘንድ የሚፈልግ ግን እውነተኛ ነው፤ ሐሰትም የለበትም።
Explore የዮሐንስ ወንጌል 7:18
6
የዮሐንስ ወንጌል 7:16
ስለዚህም ጌታችን ኢየሱስ መልሶ እንዲህ አላቸው፥ “ትምህርቴ የላከኝ ናት እንጂ የእኔ አይደለችም።
Explore የዮሐንስ ወንጌል 7:16
7
የዮሐንስ ወንጌል 7:7
ዓለም እናንተን ሊጠላችሁ አይችልም፤ እኔን ግን ይጠላኛል፤ ሥራዉ ክፉ እንደ ሆነ እኔ እመሰክርበታለሁና።
Explore የዮሐንስ ወንጌል 7:7
હોમ
બાઇબલ
યોજનાઓ
વિડિઓઝ