1
ኦሪት ዘፍጥረት 5:24
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ሄኖክም እግዚአብሔርን ደስ ስላሰኘው አልተገኘም፤ እግዚአብሔር ሰውሮታልና።
Compare
ኦሪት ዘፍጥረት 5:24 ખોજ કરો
2
ኦሪት ዘፍጥረት 5:22
ሄኖክም እግዚአብሔርን ደስ አሰኘው፤ ሄኖክም ማቱሳላን ከወለደ በኋላ ሁለት መቶ ዓመት ኖረ፤ ወንዶችንም፥ ሴቶችንም ወለደ።
ኦሪት ዘፍጥረት 5:22 ખોજ કરો
3
ኦሪት ዘፍጥረት 5:1
የሰዎች የትውልድ መጽሐፍ ይህ ነው። እግዚአብሔር አዳምን በፈጠረ ቀን በእግዚአብሔር ምሳሌ አደረገው፤
ኦሪት ዘፍጥረት 5:1 ખોજ કરો
4
ኦሪት ዘፍጥረት 5:2
ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው፤ ባረካቸውም። እነርሱንም በፈጠረበት ቀን ስሙን አዳም ብሎ ጠራው።
ኦሪት ዘፍጥረት 5:2 ખોજ કરો
હોમ
બાઇબલ
યોજનાઓ
વિડિઓઝ