1
ኦሪት ዘፍጥረት 10:8
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ኩሽም ናምሩድን ወለደ፤ እርሱም በምድር ላይ ኀያል መሆን ጀመረ።
Compare
ኦሪት ዘፍጥረት 10:8 ખોજ કરો
2
ኦሪት ዘፍጥረት 10:9
እርሱም በእግዚአብሔር ፊት ኀያል አዳኝ ነበረ፤ ስለዚህም በእግዚአብሔር ፊት ኀያል አዳኝ እንደ ናምሩድ ተባለ።
ኦሪት ዘፍጥረት 10:9 ખોજ કરો
હોમ
બાઇબલ
યોજનાઓ
વિડિઓઝ