1
የዮሐንስ ወንጌል 13:34-35
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
አዲስ ትእዛዝ እሰጣችኋለሁ፤ እርሱም እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ ነው፤ እኔ እንደ ወደድኋችሁ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ። እርስ በርሳችሁ ብትዋድዱ፥ ደቀ መዛሙርቴ እንደ ሆናችሁ ሰዎች ሁሉ በዚህ ያውቃሉ።”
Compare
የዮሐንስ ወንጌል 13:34-35 ખોજ કરો
2
የዮሐንስ ወንጌል 13:14-15
እንግዲህ እኔ ጌታና መምህር ስሆን እግራችሁን ካጠብሁ፥ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ እግራችሁን ልትተጣጠቡ ይገባል። እኔ ለእናንተ እንዳደረግሁ እናንተም እንዲሁ ታደርጉ ዘንድ ምሳሌ ሰጥቻችኋለሁና።
የዮሐንስ ወንጌል 13:14-15 ખોજ કરો
3
የዮሐንስ ወንጌል 13:7
ኢየሱስም መልሶ “እኔ የማደርገውን አንተ አሁን አታውቅም፤ በኋላ ግን ታስተውላለህ” አለው።
የዮሐንስ ወንጌል 13:7 ખોજ કરો
4
የዮሐንስ ወንጌል 13:16
እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ አገልጋይ ከጌታው አይበልጥም፤ መልእክተኛም ከላከው አይበልጥም፤
የዮሐንስ ወንጌል 13:16 ખોજ કરો
5
የዮሐንስ ወንጌል 13:17
ይህንን ስታውቁና ስታደርጉ ብፁዓን ናችሁ።
የዮሐንስ ወንጌል 13:17 ખોજ કરો
6
የዮሐንስ ወንጌል 13:4-5
ከማእድ ተነሣ፤ ልብሱንም አኖረ፤ ማበሻም ጨርቅ ወስዶ ታጠቀ፤ በኋላም በመታጠቢያው ውሃ ጨመረ፤ የደቀ መዛሙርቱንም እግር ማጠብና በታጠቀበትም ማበሻ ጨርቅ ማበስ ጀመረ።
የዮሐንስ ወንጌል 13:4-5 ખોજ કરો
હોમ
બાઇબલ
યોજનાઓ
વિડિઓઝ