1
የዮሐንስ ወንጌል 1:12
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑ ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች የሚሆኑበትን ሥልጣን ሰጣቸው፤
Compare
Explore የዮሐንስ ወንጌል 1:12
2
የዮሐንስ ወንጌል 1:1
በመጀመሪያ ቃል ነበረ፤ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፤ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
Explore የዮሐንስ ወንጌል 1:1
3
የዮሐንስ ወንጌል 1:5
ብርሃንም በጨለማ ይበራል፤ ጨለማም አላሸነፈውም።
Explore የዮሐንስ ወንጌል 1:5
4
የዮሐንስ ወንጌል 1:14
ቃልም ሥጋ ሆነ፤ በእኛም ዘንድ አደረ፤ ጸጋንና እውነትን የተመላውን፥ የአባቱ አንድያ ልጅ በአባቱ ዘንድ ያለውን ክብሩንም አየን።
Explore የዮሐንስ ወንጌል 1:14
5
የዮሐንስ ወንጌል 1:3-4
ሁሉ በእርሱ ሆነ፤ ከሆነውም ሁሉ አንድም ነገር ያለ እርሱ የሆነ የለም። በእርሱ ሕይወት ነበረች፤ ሕይወትም የሰዎች ብርሃን ነበረች።
Explore የዮሐንስ ወንጌል 1:3-4
6
የዮሐንስ ወንጌል 1:29
በማግሥቱ ኢየሱስ ወደ እርሱ ሲመጣ አይቶ እንዲህ አለ “እነሆ የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ።
Explore የዮሐንስ ወንጌል 1:29
7
የዮሐንስ ወንጌል 1:10-11
በዓለም ነበረ፤ ዓለሙም በእርሱ ሆነ፤ ዓለም ግን አላወቀውም። የእርሱ ወደ ሆነው መጣ፤ ነገር ግን የገዛ ወገኖቹ አልተቀበሉትም።
Explore የዮሐንስ ወንጌል 1:10-11
8
የዮሐንስ ወንጌል 1:9
ለሰው ሁሉ የሚያበራው እውነተኛው ብርሃን ወደ ዓለም እየመጣ ነበር።
Explore የዮሐንስ ወንጌል 1:9
9
የዮሐንስ ወንጌል 1:17
ሕግ በሙሴ ተሰጥቶ ነበርና፤ ጸጋና እውነት ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ሆነ።
Explore የዮሐንስ ወንጌል 1:17
હોમ
બાઇબલ
યોજનાઓ
વિડિઓઝ