Logo YouVersion
Îcone de recherche

ኦሪት ዘፍጥረት 9:12-13

ኦሪት ዘፍጥረት 9:12-13 መቅካእኤ

እንዲህም ሲል እግዚአብሔር ተናገረ፦ “በእኔና በእናንተ፥ ከእናንተም ጋር ባለው በሕያው ፍጥረት ሁሉ መካከል፥ ለዘለዓለም የማደርገው፥ የቃል ኪዳን ምልክት ይህ ነው፥ ቀስቴን በደመና አደርጋለሁ፥ ይህም በእኔና በምድር መካከል የቃል ኪዳን ምልክት ይሆናል።

Vidéo pour ኦሪት ዘፍጥረት 9:12-13