1
የሉቃስ ወንጌል 11:13
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
እንኪያስ እናንተ ክፉዎች ስትሆኑ ለልጆቻችሁ መልካም ስጦታ መስጠት ካወቃችሁ፥ በሰማይ ያለው አባት ለሚለምኑት እንዴት አብልጦ መንፈስ ቅዱስን ይሰጣቸው?
Vertaa
Tutki የሉቃስ ወንጌል 11:13
2
የሉቃስ ወንጌል 11:9
እኔም እላችኋለሁ፦ ለምኑ፥ ይሰጣችሁማል፤ ፈልጉ፥ ታገኙማላችሁ፤ መዝጊያን አንኳኩ፥ ይከፍትላችሁማል።
Tutki የሉቃስ ወንጌል 11:9
3
የሉቃስ ወንጌል 11:10
የሚለምን ሁሉ ይቀበላልና፥ የሚፈልግም ያገኛል፥ መዝጊያውንም ለሚያንኳኳው ይከፈትለታል።
Tutki የሉቃስ ወንጌል 11:10
4
የሉቃስ ወንጌል 11:2
አላቸውም፦ ስትጸልዩ እንዲህ በሉ፦ በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፤ ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን፤
Tutki የሉቃስ ወንጌል 11:2
5
የሉቃስ ወንጌል 11:4
ኃጢአታችንንም ይቅር በለን፥ እኛ ደግሞ የበደሉንን ሁሉ ይቅር ብለናልና፤ ከክፉ አድነን እንጂ ወደ ፈተና አታግባን።
Tutki የሉቃስ ወንጌል 11:4
6
የሉቃስ ወንጌል 11:3
የዕለት እንጀራችንን ዕለት ዕለት ስጠን፤
Tutki የሉቃስ ወንጌል 11:3
7
የሉቃስ ወንጌል 11:34
የሰውነትህ መብራት ዓይንህ ናት። ዓይንህ ጤናማ በሆነች ጊዜ ሰውነትህ ሁሉ ደግሞ ብሩህ ይሆናል። ዓይንህ ታማሚ በሆነች ጊዜ ግን ሰውነትህ ደግሞ የጨለመ ይሆናል።
Tutki የሉቃስ ወንጌል 11:34
8
የሉቃስ ወንጌል 11:33
መብራትንም አብርቶ በስውር ወይም በእንቅብ በታች የሚያኖረው የለም፥ የሚገቡ ሰዎች ብርሃኑን እንዲያዩ በመቅረዝ ላይ ያኖረዋል እንጂ።
Tutki የሉቃስ ወንጌል 11:33
Koti
Raamattu
Suunnitelmat
Videot