1
የሉቃስ ወንጌል 20:25
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ኢየሱስም “እንግዲያውስ የንጉሡን ለንጉሡ፥ የእግዚአብሔርን ለእግዚአብሔር ስጡ” አላቸው።
مقایسه
የሉቃስ ወንጌል 20:25 را جستجو کنید
2
የሉቃስ ወንጌል 20:17
ኢየሱስ ግን ወደ እነርሱ ተመልክቶ እንዲህ አለ፤ “ታዲያ፥ ‘ግንበኞች የናቁት ድንጋይ የማእዘን ራስ ሆነ’ ተብሎ የተጻፈው ምንን ያመለክታል?
የሉቃስ ወንጌል 20:17 را جستجو کنید
3
የሉቃስ ወንጌል 20:46-47
“ረጃጅም ልብስ ለብሰው ወዲያና ወዲህ መዞርን፥ በገበያም የክብር ሰላምታ መቀበልን፥ በምኲራብ የክብር ወንበርን፥ በግብዣም የክብር ስፍራን ከሚወዱ ከሕግ መምህራን ተጠንቀቁ። እነርሱም ለታይታ በሚያቀርቡት ረጅም ጸሎት እያመካኙ ባሎቻቸው የሞቱባቸውን ሴቶች ይበዘብዛሉ፤ ስለዚህ እነርሱን የባሰ ፍርድ ያገኛቸዋል።”
የሉቃስ ወንጌል 20:46-47 را جستجو کنید
خانه
كتابمقدس
برنامههای مطالعه
ویدیوها