YouVersion Logo
Search Icon

ትንቢተ ሚልክያስ 4:5-6

ትንቢተ ሚልክያስ 4:5-6 መቅካእኤ

እነሆ፥ ታላቁና አስፈሪው የጌታ ቀን ከመምጣቱ በፊት ነቢዩን ኤልያስን እልክላችኋለሁ። መጥቼ ምድርን በእርግማን እንዳልመታ፥ እርሱ የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፥ የልጆችንም ልብ ወደ አባቶቻቸው ይመልሳል።

Video for ትንቢተ ሚልክያስ 4:5-6