YouVersion Logo
Search Icon

የማቴዎስ ወንጌል 7:3-4

የማቴዎስ ወንጌል 7:3-4 አማ05

በአንተ ዐይን ያለውን ግንድ ሳታይ፥ ስለምን በወንድምህ ዐይን ውስጥ ያለውን ጒድፍ ትመለከታለህ? ደግሞስ በአንተ ዐይን ግንድ እያለ፥ ወንድምህን ‘እስቲ በዐይንህ ያለውን ጒድፍ ላውጣልህ’ እንዴት ትለዋለህ?

Video for የማቴዎስ ወንጌል 7:3-4