YouVersion Logo
Search Icon

የማቴዎስ ወንጌል 7:1-2

የማቴዎስ ወንጌል 7:1-2 አማ05

ቀጥሎም ኢየሱስ እንዲህ አለ፦ “በእናንተ ላይ እንዳይፈረድባችሁ፥ በማንም ላይ አትፍረዱ፤ በሌሎች ላይ በምትፈርዱበት ፍርድ፥ በእናንተም ላይ ይፈረድባችኋል፤ እንዲሁም በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል።

Video for የማቴዎስ ወንጌል 7:1-2