1
የሉቃስ ወንጌል 18:1
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ከዚህ በኋላ፥ ኢየሱስ ሳይታክቱ ዘወትር መጸለይ እንደሚገባቸው ለማስተማር ይህን ምሳሌ ነገራቸው፤
Sammenlign
Udforsk የሉቃስ ወንጌል 18:1
2
የሉቃስ ወንጌል 18:7-8
እግዚአብሔር ታዲያ፥ ሌት ተቀን እየጮኹ ለሚለምኑት ሕዝቦቹ አይፈርድላቸውምን? ችላ በማለትስ ርዳታውን ያዘገይባቸዋልን? ሳይዘገይ በፍጥነት ይፈርድላቸዋል እላችኋለሁ። ነገር ግን የሰው ልጅ በሚመጣበት ጊዜ በምድር ላይ እምነትን ያገኝ ይሆን?”
Udforsk የሉቃስ ወንጌል 18:7-8
3
የሉቃስ ወንጌል 18:27
ኢየሱስ ግን፥ “በሰው ዘንድ የማይቻል ነገር በእግዚአብሔር ዘንድ ይቻላል” አለ።
Udforsk የሉቃስ ወንጌል 18:27
4
የሉቃስ ወንጌል 18:4-5
እርሱም ፍርድ ሳይሰጣት ብዙ ጊዜ ቈየ፤ በኋላ ግን እንዲህ ሲል አሰበ፤ ‘ምንም እንኳ እግዚአብሔርን ባልፈራ፥ ሰውንም ባላፍር፥ ይህች መበለት ስለ ነዘነዘችኝ እፈርድላታለሁ፤ አለበለዚያ ግን ዘወትር እየተመላለሰች ታሰለቸኛለች።’ ”
Udforsk የሉቃስ ወንጌል 18:4-5
5
የሉቃስ ወንጌል 18:17
በእውነት እላችኋለሁ! የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደ ሕፃን ያልተቀበላት ሰው አይገባባትም።”
Udforsk የሉቃስ ወንጌል 18:17
6
የሉቃስ ወንጌል 18:16
ኢየሱስ ግን ሕፃናትን ወደ እርሱ ጠርቶ እንዲህ አለ፤ “የእግዚአብሔር መንግሥት እንደእነዚህ ላሉት ስለ ሆነች ሕፃናት ወደ እኔ ይምጡ፤ አትከልክሉአቸው።
Udforsk የሉቃስ ወንጌል 18:16
7
የሉቃስ ወንጌል 18:42
ኢየሱስም “እይ! እምነትህ አድኖሃል” አለው።
Udforsk የሉቃስ ወንጌል 18:42
8
የሉቃስ ወንጌል 18:19
ኢየሱስም “ለምን ቸር ትለኛለህ? ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ማንም ቸር የለም።
Udforsk የሉቃስ ወንጌል 18:19
Hjem
Bibel
Læseplaner
Videoer