Logo YouVersion
Ikona vyhledávání

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 4:9-12

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 4:9-12 አማ2000

ወደ ኢየ​ሩ​ሳ​ሌ​ምም ወስዶ በቤተ መቅ​ደሱ የማ​ዕ​ዘን ጫፍ ላይ አቆ​መው፤ እን​ዲ​ህም አለው፥ “የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ልጅ ከሆ​ን​ህስ አንተ ራስህ ወደ ታች መር ብለህ ውረድ። በመ​ን​ገ​ድህ ይጠ​ብ​ቁህ ዘንድ መላ​እ​ክ​ትን ስለ አንተ ያዝ​ዛ​ቸ​ዋል፤ እግ​ር​ህም በድ​ን​ጋይ እን​ዳ​ት​ሰ​ነ​ካ​ከል በእ​ጃ​ቸው ያነ​ሡ​ሃል” ተብሎ ተጽ​ፎ​አ​ልና። ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም መልሶ፥ “ፈጣ​ሪህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አት​ፈ​ታ​ተ​ነው” ተብ​ሎ​አል አለው።

Video k የሉ​ቃስ ወን​ጌል 4:9-12