1
ኦሪት ዘፍጥረት 18:14
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
በውኑ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን? የዛሬ ዓመት እንደ ዛሬው ጊዜ ወደ አንተ እመለሳለሁ፤ ሣራም ልጅን ታገኛለች።”
Compara
Explorar ኦሪት ዘፍጥረት 18:14
2
ኦሪት ዘፍጥረት 18:12
ሣራም ለብቻዋ በልብዋ እንዲህ ስትል ሳቀች፥ “እስከ ዛሬ ገና ነኝን? ጌታዬም ፈጽሞ ሽምግሎአል።”
Explorar ኦሪት ዘፍጥረት 18:12
3
ኦሪት ዘፍጥረት 18:18
አብርሃም በእውነት ታላቅና ብርቱ ሕዝብ ይሆናልና፤ የምድር ሕዝቦችም ሁሉ በእርሱ ይባረካሉና።
Explorar ኦሪት ዘፍጥረት 18:18
4
ኦሪት ዘፍጥረት 18:23-24
አብርሃምም ቀረበ፤ አለም፥ “አቤቱ፥ ጻድቃንን ከኃጥኣን ጋር አታጥፋ፤ ጻድቁ እንደ ኃጥኡ አይሁን። አምሳ ጻድቃን በከተማዪቱ ውስጥ ቢገኙ በውኑ ሁሉን ታጠፋለህን? ከተማዪቱንስ በእርስዋ ስለሚገኙ አምሳ ጻድቃን አትምርምን?
Explorar ኦሪት ዘፍጥረት 18:23-24
5
ኦሪት ዘፍጥረት 18:26
እግዚአብሔርም አብርሃምን አለው፥ “በሰዶም ከተማ ውስጥ አምሳ ጻድቃን ባገኝ ከተማውን ሁሉ ስለ እነርሱ አድናለሁ።”
Explorar ኦሪት ዘፍጥረት 18:26
Inici
La Bíblia
Plans
Vídeos