YouVersion Logo
Search Icon

የጴ​ጥ​ሮስ መል​እ​ክት 5:8-9

የጴ​ጥ​ሮስ መል​እ​ክት 5:8-9 አማ2000

በመጠን ኑሩ፤ ንቁም፤ ባላጋራችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሣ አንበሳ ይዞራልና፤ በዓለም ያሉት ወንድሞቻችሁ ያን መከራ በሙሉ እንዲቀበሉ እያወቃችሁ በእምነት ጸንታችሁ ተቃወሙት።