ወደ ፊልሞና መግቢያ
መግቢያ
ፊልሞና የታወቀ ክርስቲያን ነበር፤ የቆላስይስ ቤተ ክርስቲያን አባል እንደ ነበረ ይገመታል። ፊልሞና ኦኔሲሞስ የሚባል ባርያ ነበረው፤ ይህም አገልጋይ ከጌታው ኰብልሎ በሄደበት ጊዜ በእስር ቤት ከነበረው ከጳውሎስ ጋር ተገናኘ፤ በጳውሎስም አማካይነት ኦኔሲሞስ የክርስትናን እምነት ከተቀበለ በኋላ ወደ ፊልሞና መመለስ ይፈልግ ነበር፤ ጳውሎስ ወደ ፊልሞና የጻፈው ፊልሞና ኦነሲሞስን በእርቅ መንፈስና በወንድማማችነት ፍቅር እንዲቀበለው ለማሳሰብ ነበር።
አጠቃላይ የመጽሐፉ ይዘት
መግቢያ (1-3)
የጳውሎስ ምስጋና ለፊልሞና (4-7)
ጳውሎስ ስለ ኦኔሲሞስ ያቀረበው ጥብቅ ልመና (8-22)
ማጠቃለያ (23-25)
ምዕራፍ
Currently Selected:
ወደ ፊልሞና መግቢያ: መቅካእኤ
Highlight
Share
Copy
Want to have your highlights saved across all your devices? Sign up or sign in