YouVersion Logo
Search Icon

የማቴዎስ ወንጌል 13:44

የማቴዎስ ወንጌል 13:44 መቅካእኤ

“መንግሥተ ሰማያት አንድ ሰው በእርሻ ውስጥ አግኝቶ መልሶ የሸሸገው የተሰወረ መዝገብ ትመስላለች፤ ከደስታውም ብዛት ሄዶ ያለውን ሁሉ ሸጦ ያንን እርሻ ገዛው።