YouVersion Logo
Search Icon

የማርቆስ ወንጌል 9:28-29

የማርቆስ ወንጌል 9:28-29 አማ05

ኢየሱስም ወደ ቤት በገባ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ፦ “ለመሆኑ ይህን ርኩስ መንፈስ እኛ ልናስወጣው ስለምን አልቻልንም?” ብለው ለብቻው ጠየቁት። እርሱም “እንዲህ ዐይነቱ በጸሎትና [በጾም] ካልሆነ በቀር በሌላ በምንም አይወጣም።” ሲል መለሰላቸው።

Video for የማርቆስ ወንጌል 9:28-29