YouVersion Logo
Search Icon

የማርቆስ ወንጌል 16:4-5

የማርቆስ ወንጌል 16:4-5 አማ05

ይህንንም ያሉት መቃብሩ የተዘጋበት ድንጋይ እጅግ ትልቅ ስለ ነበረ ነው፤ ቀና ብለውም በተመለከቱ ጊዜ ግን ድንጋዩ ወደ ጐን ተንከባሎ አዩት። ወደ መቃብሩም በገቡ ጊዜ ነጭ ልብስ የለበሰ ጐልማሳ በስተቀኝ በኩል ተቀምጦ በማየታቸው ደነገጡ።

Video for የማርቆስ ወንጌል 16:4-5