YouVersion Logo
Search Icon

የማርቆስ ወንጌል 16:17-18

የማርቆስ ወንጌል 16:17-18 አማ05

በእኔ የሚያምኑ ሁሉ እነዚህን ተአምራት ያደርጋሉ፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋም ይናገራሉ፤ እባቦችን ቢይዙ፥ ወይም የሚገድል መርዝ እንኳ ቢጠጡ አይጐዳቸውም፤ እጃቸውን በበሽተኞች ላይ ሲጭኑ በሽተኞቹ ይድናሉ።”

Video for የማርቆስ ወንጌል 16:17-18