መዝሙር 147:3-5
መዝሙር 147:3-5 NASV
ልባቸው የተሰበረውን ይፈውሳል፤ ቍስላቸውንም ይጠግናል። የከዋክብትን ብዛት ያውቃል፤ እያንዳንዱንም በስሙ ይጠራዋል። ጌታችን ታላቅ ነው፤ እጅግ ኀያልም ነው፤ ለጥበቡም ወሰን የለውም።