1
ወደ ሮም ሰዎች 11:36
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።
Compare
Explore ወደ ሮም ሰዎች 11:36
2
ወደ ሮም ሰዎች 11:33
የእግዚአብሔር ባለ ጠግነትና ጥበብ እውቀቱም እንዴት ጥልቅ ነው፤ ፍርዱ እንዴት የማይመረመር ነው፥ ለመንገዱም ፍለጋ የለውም።
Explore ወደ ሮም ሰዎች 11:33
3
ወደ ሮም ሰዎች 11:34
የጌታን ልብ ያወቀው ማን ነው?
Explore ወደ ሮም ሰዎች 11:34
4
ወደ ሮም ሰዎች 11:5-6
እንደዚሁም በአሁን ዘመን ደግሞ በጸጋ የተመረጡ ቅሬታዎች አሉ። በጸጋ ከሆነ ግን ከሥራ መሆኑ ቀርቶአል፤ ጸጋ ያለዚያ ጸጋ መሆኑ ቀርቶአል።
Explore ወደ ሮም ሰዎች 11:5-6
5
ወደ ሮም ሰዎች 11:17-18
ነገር ግን ከቅርንጫፎች አንዳንዱ ቢሰበሩ አንተም የበረሀ ወይራ የሆንህ በመካከላቸው ገብተህ ከእነርሱ ጋር የወይራ ዘይት ከሚወጣው ሥር ተካፋይ ከሆንህ፥ በቅርንጫፎች ላይ አትመካ፤ ብትመካባቸው ግን ሥሩ አንተን ይሸከምሃል እንጂ ሥሩን የምትሸከም አንተ አይደለህም።
Explore ወደ ሮም ሰዎች 11:17-18
Home
Bible
Plans
Videos