1
ወደ ሮም ሰዎች 10:9
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
Compare
Explore ወደ ሮም ሰዎች 10:9
2
ወደ ሮም ሰዎች 10:10
ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
Explore ወደ ሮም ሰዎች 10:10
3
ወደ ሮም ሰዎች 10:17
እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።
Explore ወደ ሮም ሰዎች 10:17
4
ወደ ሮም ሰዎች 10:11-13
መጽሐፍ፦ በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና። በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤ የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።
Explore ወደ ሮም ሰዎች 10:11-13
5
ወደ ሮም ሰዎች 10:15
መልካሙን የምሥራች የሚያወሩ እግሮቻቸው እንዴት ያማሩ ናቸው ተብሎ እንደ ተጻፈ ካልተላኩ እንዴት ይሰብካሉ?
Explore ወደ ሮም ሰዎች 10:15
6
ወደ ሮም ሰዎች 10:14
እንግዲህ ያላመኑበትን እንዴት አድርገው ይጠሩታል? ባልሰሙትስ እንዴት ያምናሉ? ያለ ሰባኪስ እንዴት ይሰማሉ?
Explore ወደ ሮም ሰዎች 10:14
7
ወደ ሮም ሰዎች 10:4
የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና።
Explore ወደ ሮም ሰዎች 10:4
Home
Bible
Plans
Videos