1
መጽሐፈ ኢዮብ 3:25
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
የፈራሁት ነገር መጥቶብኛልና፥ የደነገጥሁበትም ደርሶብኛል።
Compare
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 3:25
2
መጽሐፈ ኢዮብ 3:26
ተዘልዬ አልተቀመጥሁም፥ አልተማመንሁም፥ አላረፍሁም፥ ነገር ግን መከራ መጣብኝ።
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 3:26
3
መጽሐፈ ኢዮብ 3:1
ከዚያም በኋላ ኢዮብ አፉን ከፍቶ የተወለደበትን ቀን ረገመ።
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 3:1
Home
Bible
Plans
Videos