1
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:17-18
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
የማይታየውን እንጂ የሚታየውን ባንመለከት፥ ቀላል የሆነ የጊዜው መከራችን የክብርን የዘላለም ብዛት ከሁሉ መጠን ይልቅ ያደርግልናልና፤ የሚታየው የጊዜው ነውና፥ የማይታየው ግን የዘላለም ነው።
Compare
Explore 2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:17-18
2
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:16-17-18
ስለዚህም አንታክትም፥ ነገር ግን የውጭው ሰውነታችን ቢጠፋ እንኳ የውስጡ ሰውነታችን ዕለት ዕለት ይታደሳል። የማይታየውን እንጂ የሚታየውን ባንመለከት፥ ቀላል የሆነ የጊዜው መከራችን የክብርን የዘላለም ብዛት ከሁሉ መጠን ይልቅ ያደርግልናልና፤ የሚታየው የጊዜው ነውና፥ የማይታየው ግን የዘላለም ነው።
Explore 2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:16-17-18
3
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:8-9
በሁሉ እንገፋለን እንጂ አንጨነቅም፤ እናመነታለን እንጂ ተስፋ አንቆርጥም፤ እንሰደዳለን እንጂ አንጣልም፤ እንወድቃለን እንጂ አንጠፋም፤
Explore 2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:8-9
4
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:7
ነገር ግን የኃይሉ ታላቅነት ከእግዚአብሔር እንጂ ከእኛ እንዳይሆን ይህ መዝገብ በሸክላ ዕቃ ውስጥ አለን፤
Explore 2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:7
5
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:4
ለእነርሱም የእግዚአብሔር ምሳሌ የሆነ የክርስቶስ የክብሩ ወንጌል ብርሃን እንዳያበራላቸው፥ የዚህ ዓለም አምላክ የማያምኑትን አሳብ አሳወረ።
Explore 2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:4
6
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:6
በክርስቶስ ፊት የእግዚአብሔርን የክብሩን እውቀት ብርሃን እንዲሰጥ በልባችን ውስጥ የበራ፦ በጨለማ ብርሃን ይብራ ያለ እግዚአብሔር ነውና።
Explore 2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:6
Home
Bible
Plans
Videos