1
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:17
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
ጌታ ግን መንፈስ ነው፤ የጌታም መንፈስ ባለበት በዚያ አርነት አለ።
Compare
Explore 2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:17
2
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:18
እኛም ሁላችን በመጋረጃ በማይከደን ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያብለጨለጭን መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ እንመስል ዘንድ ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን።
Explore 2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:18
3
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:16
ወደ ጌታ ግን ዘወር ባለ ጊዜ ሁሉ መጋረጃው ይወሰዳል።
Explore 2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:16
4
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:5-6
ብቃታችን ከእግዚአብሔር ነው እንጂ፥ በገዛ እጃችን እንደሚሆን አንዳችን እንኳ ልናስብ ራሳችን የበቃን አይደለንም፤ እርሱም ደግሞ በመንፈስ እንጂ በፊደል ለማይሆን ለአዲስ ኪዳን አገልጋዮች እንሆን ዘንድ አበቃን፤ ፊደል ይገድላልና መንፈስ ግን ሕይወትን ይሰጣል።
Explore 2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:5-6
Home
Bible
Plans
Videos