1
መዝሙረ ዳዊት 40:1-2
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ለድሃና ለምስኪን የሚያስብ ብፁዕ ነው፤ እግዚአብሔር ከክፉ ቀን ያድነዋል። እግዚአብሔር ይጠብቀዋል፥ ሕያውም ያደርገዋል፥ በምድር ላይም ያስመሰግነዋል፥ በጠላቶቹ እጅ አሳልፎ አይሰጠውም።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 40:1-2
2
መዝሙረ ዳዊት 40:3
እግዚአብሔር በደዌው አልጋ ሳለ ይረዳዋል፤ መኝታውንም ሁሉ ከበሽታው የተነሣ ይለውጥለታል።
Explore መዝሙረ ዳዊት 40:3
3
መዝሙረ ዳዊት 40:4
እኔስ፥ “አቤቱ፥ ይቅር በለኝ፤ አንተን በድያለሁና ለነፍሴ አስተስርይላት” አልሁ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 40:4
4
መዝሙረ ዳዊት 40:8
የበደልን ነገር በእኔ አወጡ። የተኛ ሰው ከእንግዲህ ወዲህ አይነቃምን?
Explore መዝሙረ ዳዊት 40:8
5
መዝሙረ ዳዊት 40:11
ስለዚህ እንደ ወደድኸኝ ዐወቅሁ። ጠላቶቼ በእኔ ደስ አላላቸውም።
Explore መዝሙረ ዳዊት 40:11
Home
Bible
Plans
Videos