1
መዝሙረ ዳዊት 30:5
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
በእጅህ ነፍሴን አደራ እሰጣለሁ፤ የጽድቅ አምላክ እግዚአብሔር፥ ተቤዠኝ።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 30:5
2
መዝሙረ ዳዊት 30:11-12
በጠላቶቼ ሁሉ ዘንድ ተሰደብሁ፥ ይልቁንም በጎረቤቶቼ ዘንድ፥ ለዘመዶቼም አስፈሪ ሆንሁ፤ በሜዳ ያዩኝም ከእኔ ሸሹ። እንደ ሞተ ሰው ከልብ ረሱኝ፥ እንደ ጠፋ ዕቃም ሆንሁ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 30:11-12
3
መዝሙረ ዳዊት 30:2
ጆሮህን ወደ እኔ አዘንብል፥ ፈጥነህም አድነኝ፤ ታድነኝ ዘንድ አምላኬ መድኀኒቴና የመጠጊያዬ ቤት ሁነኝ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 30:2
4
መዝሙረ ዳዊት 30:4
አቤቱ፥ አንተ ረዳቴ ነህና ከሰወሩብኝ ከዚች ወጥመድ አውጣኝ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 30:4
5
መዝሙረ ዳዊት 30:1
አቤቱ፥ አንተን ታመንሁ፤ ለዘለዓለምም አልፈር፤ በጽድቅህም አስጥለኝ፥ አድነኝም።
Explore መዝሙረ ዳዊት 30:1
Home
Bible
Plans
Videos