1
ወደ ጢሞቴዎስ 2 2:15
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
የእውነትን ቃል በቅንነት የሚናገር የማያሳፍርም ሠራተኛ ሆነህ፥ የተፈተነውን ራስህን ለእግዚአብሔር ልታቀርብ ትጋ።
Compare
Explore ወደ ጢሞቴዎስ 2 2:15
2
ወደ ጢሞቴዎስ 2 2:22
ከክፉ የጎልማሳነት ምኞት ግን ሽሽ፤ በንጹሕም ልብ ጌታን ከሚጠሩ ጋር ጽድቅን እምነትን ፍቅርን ሰላምን አጥብቀህ ተከተል።
Explore ወደ ጢሞቴዎስ 2 2:22
3
ወደ ጢሞቴዎስ 2 2:24
የጌታም ባሪያ ለሰው ሁሉ ገር፥ ለማስተማርም የሚበቃ፥ ለትዕግሥትም የሚጸና ሊሆን እንጂ ሊጣላ አይገባውም።
Explore ወደ ጢሞቴዎስ 2 2:24
4
ወደ ጢሞቴዎስ 2 2:13
ባናምነው፥ እርሱ የታመነ ሆኖ ይኖራል፤ ራሱን ሊክድ አይችልምና።”
Explore ወደ ጢሞቴዎስ 2 2:13
5
ወደ ጢሞቴዎስ 2 2:25-26
ደግሞም “ምናልባት እግዚአብሔር እውነትን ያውቁ ዘንድ ንስሓን ይሰጣቸዋልና ፈቃዱን ለማድረግ በዲያብሎስ ሕያዋን ሆነው ከተያዙበት ወጥመድ ወጥተው ወደ አእምሮ ይመለሳሉ፤” ብሎ የሚቃወሙትን በየዋህነት ይቅጣ።
Explore ወደ ጢሞቴዎስ 2 2:25-26
6
ወደ ጢሞቴዎስ 2 2:16
ነገር ግን ለዓለም ከሚመች ከከንቱ መለፍለፍ ራቅ፤ ኀጢአተኝነታቸውን ከፊት ይልቅ ይጨምራሉና፤
Explore ወደ ጢሞቴዎስ 2 2:16
Home
Bible
Plans
Videos