1
ወደ ጢሞቴዎስ 2 1:7
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እግዚአብሔር የኀይልና የፍቅር ራስንም የመግዛት መንፈስ እንጂ የፍርሃት መንፈስ አልሰጠንምና።
Compare
Explore ወደ ጢሞቴዎስ 2 1:7
2
ወደ ጢሞቴዎስ 2 1:9
ያዳነን በቅዱስም አጠራር የጠራን እግዚአብሔር ነውና፤ ይህም እንደ ራሱ አሳብና ጸጋ መጠን ነው እንጂ፥ እንደ ሥራችን መጠን አይደለም፤ ይህም ጸጋ ከዘላለም ዘመናት በፊት በክርስቶስ ኢየሱስ ተሰጠን፤
Explore ወደ ጢሞቴዎስ 2 1:9
3
ወደ ጢሞቴዎስ 2 1:6
ስለዚህ ምክንያት እሳት እንደሚያቀጣጥል ሰው እጆቼን በመጫኔ በአንተ ያለውን የእግዚአብሔርን ስጦታ እንድታነሣሣ አሳስብሃለሁ።
Explore ወደ ጢሞቴዎስ 2 1:6
4
ወደ ጢሞቴዎስ 2 1:8
እንግዲህ በጌታችን ምስክርነት ወይም በእስረኛው በእኔ አትፈር፤ ነገር ግን እንደ እግዚአብሔር ኀይል መጠን ስለ ወንጌል አብረኸኝ መከራን ተቀበል፤
Explore ወደ ጢሞቴዎስ 2 1:8
5
ወደ ጢሞቴዎስ 2 1:12
ስለዚህም ምክንያት ይህን መከራ ደግሞ ተቀብዬአለሁ፤ ነገር ግን አላፍርበትም፤ ያመንሁትን አውቃለሁና፤ የሰጠሁትንም አደራ እስከዚያ ቀን ድረስ ሊጠብቅ እንዲችል ተረድቼአለሁ።
Explore ወደ ጢሞቴዎስ 2 1:12
Home
Bible
Plans
Videos